Alazar Asgedom - Official
Alazar Asgedom - Official
  • 1 243
  • 8 027 905

Відео

የእንግሊዝ የትሬንት "experiment" ያልሰራው ለምንድን ነው ?
Переглядів 344Годину тому
#footballcafe#alazarasgedom #aradafm95.1
ስፔን የእስካሁኑ ምርጥ ቡድን ?
Переглядів 8 тис.7 годин тому
#footballcafe#alazarasgedom #aradafm95.1
የእንግሊዝ ነገር
Переглядів 14 тис.7 годин тому
#footballcafe#alazarasgedom #aradafm95.1
ፊል ፎደን - በማንቸስተር ሲቲ ሌላ በእንግሊዝ መለያ ሌላ
Переглядів 6 тис.9 годин тому
#footballcafe#alazarasgedom #aradafm95.1
የዓለም ዋንጫ የሚቀላት የአውሮፓ ዋንጫ ዳገት የሆነባት - ክሮኤሽያ
Переглядів 1,9 тис.9 годин тому
#footballcafe#alazarasgedom #aradafm95.1
የጣልያን ብሄራዊ ቡድን ኮከብ አሰልጣኙ ናቸው ?
Переглядів 2,5 тис.9 годин тому
#footballcafe#alazarasgedom #aradafm95.1
ጀርመን ወደ ሁለተኛው ዙር!
Переглядів 4,3 тис.9 годин тому
#footballcafe#alazarasgedom #aradafm95.1
ኳስ መያዝ “የግድ” ያልሆነበት አዲሱ የስፔን ቡድን
Переглядів 3 тис.12 годин тому
ኳስ መያዝ “የግድ” ያልሆነበት አዲሱ የስፔን ቡድን
ቱርክ ከጆርጂያ የእስካሁኑ ምርጡ ጨዋታ ነው ?
Переглядів 7 тис.12 годин тому
ቱርክ ከጆርጂያ የእስካሁኑ ምርጡ ጨዋታ ነው ?
ፖርቱጋል ቼክን ስታሸንፍ “ቺኮ” እንደ አባቱ ነበር
Переглядів 8 тис.12 годин тому
ፖርቱጋል ቼክን ስታሸንፍ “ቺኮ” እንደ አባቱ ነበር
ፖርቱጋል ሻምፒዮን? ለምን አይሆንም?
Переглядів 6 тис.14 годин тому
ፖርቱጋል ሻምፒዮን? ለምን አይሆንም?
ንጎሎ ካንቴ - ድሮ እንደምናውቀው ነው
Переглядів 10 тис.14 годин тому
ንጎሎ ካንቴ - ድሮ እንደምናውቀው ነው
ፈረንሳይ በድል ጀምራለች
Переглядів 7 тис.14 годин тому
ፈረንሳይ በድል ጀምራለች
የፈረንሳይ ብሄራዊ ቡድን የኪሊያን ምባፔ ቡድን
Переглядів 4,8 тис.16 годин тому
የፈረንሳይ ብሄራዊ ቡድን የኪሊያን ምባፔ ቡድን
እንግሊዝ ከድል እና ሥጋት ጋር ጀምራለች
Переглядів 9 тис.16 годин тому
እንግሊዝ ከድል እና ሥጋት ጋር ጀምራለች
ሆላንድ ከማሸነፍ ጋር የአውሮፓ ዋንጫ ጉዞዋን ጀምራለች
Переглядів 3,5 тис.16 годин тому
ሆላንድ ከማሸነፍ ጋር የአውሮፓ ዋንጫ ጉዞዋን ጀምራለች
በማንቸስተር ዩናይትድ በጥብቅ የሚፈለገው ተከላካይ - Jarrad Branthwaite
Переглядів 17 тис.19 годин тому
በማንቸስተር ዩናይትድ በጥብቅ የሚፈለገው ተከላካይ - Jarrad Branthwaite
ከኮቢ ሜይኑ እስከ ላሚን ያማል - አውሮፓ ዋንጫው የሚተዋወቃቸው አስደናቂ ታዳጊዎች
Переглядів 9 тис.19 годин тому
ከኮቢ ሜይኑ እስከ ላሚን ያማል - አውሮፓ ዋንጫው የሚተዋወቃቸው አስደናቂ ታዳጊዎች
ክርስቲያኖ ሮናልዶ - የአውሮፓ ዋንጫ ከ2004-2024
Переглядів 6 тис.19 годин тому
ክርስቲያ ሮናልዶ - የአውሮፓ ዋንጫ ከ2004-2024
የጀርመን ድንቅ አጀማመር
Переглядів 7 тис.19 годин тому
የጀርመን ድንቅ አጀማመር
ባርሰሎናና ሆላንድን ያጣላው የፍራንኪ ዲ ዮንግ ጉዳት
Переглядів 5 тис.День тому
ባርሰሎናና ሆላንድን ያጣላው የፍራንኪ ዲ ዮንግ ጉዳት
የአውሮፓ ዋንጫ የመክፈቻ ጨዋታ
Переглядів 5 тис.День тому
የአውሮፓ ዋንጫ የመክፈቻ ጨዋታ

КОМЕНТАРІ

  • @getachewworku9842
    @getachewworku9842 3 хвилини тому

    አላዛር በጣም አድናቂ ነኝ እኔ ግራፊክስ ዲዛይነር ነኝ ለዩትዩብ ቻናልክ ባክራውንድ እና ለቻናልክም ሎጎ ሰርቼ ነበር እንደምቶደው ተስፋ አረጋለው እንዴት እንደምልክልክ አንተ አመቻቸው።

  • @funclub8024
    @funclub8024 11 хвилин тому

    ale በዚሁ ቀጥል በጣም አሪፍ ስራ ነው የምትሰራው እንደ አንዳንዶች ለገበያ ብቻ ቡድን እና ተጫዋች እየመረጥክ አትሰራም ትክክለኛ ጋዜጠኛ ነህ በዚሁ ቀጥል

  • @jonasdaniel585
    @jonasdaniel585 16 хвилин тому

    Cucu on fire ❤

  • @loveGodforever1998
    @loveGodforever1998 27 хвилин тому

    first

  • @aynye.mulatu7236
    @aynye.mulatu7236 39 хвилин тому

    አሌ 🎉🎉

  • @yohanesketema6351
    @yohanesketema6351 40 хвилин тому

    በቃ ዝም ብዬ አንተን መስማት ምን አይነት ሱስ የሆንክ ሰው ነክ የምትሰራቸዉ ስራወች በሙሉ በእዉቀት የተሞላ ነው አቦ እመብርሀን በጤና ትጠብቅክ።።።

  • @Yona_tube
    @Yona_tube Годину тому

    um first audience 😎

  • @AA-xx4zh
    @AA-xx4zh Годину тому

    ጀርመኖች ብዙ ጊዜ በተቀያሪ ተጨዋቾች ውጤታማ ናቸው:: በ1996 ሎንዶን ዌምብሌይ ላይ ከቸክ ሪፕብሊክ ጋር ባደረጉት የፍፃሜ ጨዋታ 1-0 እየተመሩ ኦሊቨር ቤዬርሆፍ ተቀይሮ ገብቶ ሁለት ጎል በማግባት አሸናፊ ሆኑ:: ሁለተኛዋ ጎል በ30 ደቂቃ ጭማሪ ጨዋታ የተቆጠረች ነበር:: በጊዜው በነበረው የወርቃማ ጎል (Golden goal) ህገ-ደንብ ጭማሪው 30 ደቂቃ ሳይጠናቀቅ የጨዋታው ፍፃሜ ሆነ:: የሚገርመው የምድብ ጨዋታ ላይ ጀርመንና ቸክ ሪፑብሊክ አንድ ምድብ ውስጥ ነበሩ::

  • @FuadHaji-hz8to
    @FuadHaji-hz8to Годину тому

    Qoyebin eko zare

  • @guramayle2127
    @guramayle2127 Годину тому

    በብቃት መቆየት እንኳን ችለዋል ማለት እንኳን አይቻልም አሌክሶ

    • @Adot340
      @Adot340 Годину тому

      እና በምድነው?

    • @guramayle2127
      @guramayle2127 Годину тому

      በቦታቸው በቂ ችሎታ ያለው ስለሌ ነው እየተሰለፉ ያሉት ከፔፔ በስተቀር

  • @osmiosmisha4602
    @osmiosmisha4602 2 години тому

    ለመስማት የመጀመሪያው😍

  • @SendekuSende
    @SendekuSende 2 години тому

    Sle estevao yhone neger belen

  • @biniamadela1468
    @biniamadela1468 2 години тому

    Thanks alexo🙏

  • @mikomikodf27
    @mikomikodf27 3 години тому

    Chelsea is king ❤

  • @WegderesegnKasahun
    @WegderesegnKasahun 4 години тому

    የኛ ምርጥ ጋዜጠኛ አልአዛር አስግዶም

  • @AkinawWagari
    @AkinawWagari 4 години тому

    Starting from next year in England you cant give greater than 5 years contract for a new player

  • @gashawtekola7438
    @gashawtekola7438 5 годин тому

    Alexo, do you have analysis on the Austrian national team and Ralf ragnik ? They are amazing team. Besides, about Denmark. Thank you.

  • @gashawtekola7438
    @gashawtekola7438 5 годин тому

    You are special my man. I was waiting for you with this topic. I was surprised when an academy players are sold for 38 and 19 million.

  • @mukamilmohammed6862
    @mukamilmohammed6862 6 годин тому

    We love you alazar blue for ever

  • @getuhailugebremeskel3071
    @getuhailugebremeskel3071 7 годин тому

    Aliz tileyaleh 👏 👏 👏

  • @fantahunmenge6023
    @fantahunmenge6023 8 годин тому

    Here sile Chelsea bedenb awuralegne betam nafkehgnal

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale2972 8 годин тому

    አሌሽ ምርጡ በዚህ ሰአት ስላገኝውህ ደስ ብሎኛል እንዴት ደስ ይላል እንተን እየሰሙ መተኛት በጣም ቆንጆ ክልሲክል እንደመስማት ነው አሌሽ

  • @SuleymanMahmud-wr6yt
    @SuleymanMahmud-wr6yt 8 годин тому

    አላዛር በጣም ነው የምትመቸኝ

  • @Sherefanegash
    @Sherefanegash 8 годин тому

    አላዛር ምርጣችን

  • @helios12645
    @helios12645 17 годин тому

    Omg bro it’s a joy to watch a player like Rico willieams 👏👏

  • @habtamul.belete516
    @habtamul.belete516 23 години тому

    Thank you alex...gena legena 1 season teru hone ena yeged meselef alebet palmer bemilew enem alesmamam, yemewakir enji 1 sew selegeba selzlgeba yemikeyerew neger yelem

  • @Johnblack-lt8kj
    @Johnblack-lt8kj День тому

    ❤❤❤❤

  • @user-ub6uo3fp9y
    @user-ub6uo3fp9y День тому

    The goat ALAZAR❤

  • @zerihunkidane8808
    @zerihunkidane8808 День тому

    Alexso ere selemenorbete Hager holland yehoneneger belegn pelase

  • @user-pd4hf6yd3h
    @user-pd4hf6yd3h День тому

    crazy story wow

  • @natnaelkokobe6313
    @natnaelkokobe6313 День тому

    አሉ ምርጡ ኩዋስን ሰው እንዲገባው አርገህ ቀለል ባለ ሁኔታ ስለምትተነትንልን እናመሰግናለን🙏

  • @user-rk1uk4tw4d
    @user-rk1uk4tw4d 2 дні тому

    እንደኔ ሀሳብ ጁድን 8ቁጥር አርጎ ፍደን 10 ቁጥር ላይ ቢጫወት አሪፍ ይመስለኛል

  • @riyadmohammed6140
    @riyadmohammed6140 2 дні тому

    Alazi yemir be ewuket yetedgefe tintena

  • @AbdulkaremTamam-qb6vt
    @AbdulkaremTamam-qb6vt 2 дні тому

    ድምጽህ እንዴት ያምራል ❤❤

  • @yonasgudu2956
    @yonasgudu2956 2 дні тому

    ለእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን የሚደነግጥ ልብ የለኝም ጨዋታቸውም ቢሆን ( ምናልባት የዩሮ 96 ቡድናቸው) እንጂ ከወንበር የሚያስነሳ የሚያቁነጠንጥ ወይም ፊልሙ ተፈልጎ እንደገና ለመታየት የሚያበቃ አቅም የለውም እላለሁ …….የዚያኑ ያህልም እነኚያ ከመተኮሳቸው በፊት ግዳይ የሚጥሉት ሚድያዎቻቸው ቶርናመንቶች በመጡ ቁጥር በብሄራዊ ቡድናቸው አጀንዳ ላይ አይናቸውን ጋርዶ እና ጭንቅላታቸውን ሰርቆ ከተጨባጩ እውነት በተቃራኒ የሚያስኬዳቸው ነገር እንዳለ ደጋግመን እየታዘብን ነው ……….አያደርጉትም እንጂ ቢያደርጉት የሚሻላቸው ልክ አብዛኛዎቹ የፕሪምየር ሊግ ክለቦች ( ባለቀው ሲዝን መገባደጃው ላይ ፓላስ በቡንደስ ሊጋው ወስጥ ጥርሱን የነቀለውን አሰልጣኝ ቀጥሮ በጨዋታ + ጎል በማግባት የቱን ያህል እንደተለወጠ አይተናል) ኮንቲኔንታል አሰልጣኖኝ ቀጥረው የእግር ኳስ አስተሳሰባቸው እና የጨዋታ መንገዳቸው እንደተለወጠው ሁሉ ብሄራዊ ቡድናቸውም ይህንን መንገድ ይከተል ያኔ ከሚድያዎቻቸው ጩኸት በዘለለ ቢያንስ በጨዋታቸው ዓለምን ያሳምኑ ይሆናል ……..

  • @Abrsh-ks2lu
    @Abrsh-ks2lu 2 дні тому

    Alex ለምንድነዉ ስለ Copa America program ማትሰራዉ ??? ስለ Turkey እና Georgia ታወራለህ እንዴ ስለ Argentina እና Copa America program ሳትሰራ ?? ሚዛናዊ ብትሆን ይሻልሀል ...ይህን ምልህ በጣም ስለምትመቸኝ ነዉ ።

  • @simonbirhanu9897
    @simonbirhanu9897 2 дні тому

    ምናለ እነ ቢን ስፖርት ጋብዘውህ ይህን ጥልቅ ትንተና ብቃት ድፍን አለም ቢያይህ❤❤❤.....👍👍👍ምርጥ ጥልቅ ረቂቅ ትንተና👌👌👌

  • @getachewyalew
    @getachewyalew 2 дні тому

    ሰላም አላዛር በጣምነዉ የማደቅህ ስሊቪ ዝዉዉረ ምንአድስ ነገርአለ

  • @temesgenabite6644
    @temesgenabite6644 2 дні тому

    እስከዛሬ በትንታኔክ ጥሩ ነበር ግን አንተ በ ፓልመር ላይ ያለክ እይታ ሁሌም ይገርመኛል 😂😂 ያንተ በ ፓልመር ላይ ያለክ እይታ ገና ከዝውውሩ ጀምሮ ፉርሽ ያረገ ነው አሁንም በዚው ይቀጥላል እንደዛ በፈራረሰው ቼልሲ የ ሀላንድ ተፎካካሪ ሆኖ የጨረሰን ተጫዋች ሳያሰለፍ ሲቀር ቀሽም የሆነ አስተያየት ትሰጣለ አሁንም ይቀርካል እግርኳስ ላይ ያለክ እይታ ገና ነው ጃሮንቦውን እና ኤዜ ከ ፓልመር የተሻለ አሳልፏል ትላለ ቦውን በ ውስታሐም ስንት ዓመት ቆየ ፓልመር በቼልሲ ስንት ዓመት ቆየ ላንተ ትቼዋለው ሀሪኬን እንደ ፓልመር አይነት እይታ ያለው ተጫዋች ነበር ያስፈለገው ግን የ ጋሪ ሳውዝጌት እይታና ያንተ አንድ ነው😂😂 ብዙ ማለት ፈልግ ነበር ግን ለሁሉም ፓልመር ይሰለፍ እና የ እንግሊዝ በሔራዊ ቡድን እንዴት እንደሚቀየር ታያለ አንተም ያ የዞረበት አሰልጣኝም መልካም ቀን 👍

  • @nardostadese268
    @nardostadese268 2 дні тому

    እንዲያውም ከሳካም ቁድሞ ፓልመር ነው መሰለፍ የነበረበት እንዴት ነው እንዴ እይታህ በግራ ጎርደን ነው መቅደም ያለቡት።

  • @woinshetdawit5896
    @woinshetdawit5896 2 дні тому

    ኘሮግራሙ በሬድዮ ስንት ሰአት ነዉ ሚተላለፈዉ

  • @abseyemeny
    @abseyemeny 2 дні тому

    የጋዜጠኛው CR7 ነህ❤❤❤

    • @Abrsh-ks2lu
      @Abrsh-ks2lu 2 дні тому

      አቦ ሰዉ አትሳደብ

  • @abseyemeny
    @abseyemeny 2 дні тому

    እንግሊዞች ችኩሎች ስለሆኑ ብ/ቡድኑ ሁሌም ጫና ውስጥ ነው።😂😂

    • @abseyemeny
      @abseyemeny 2 дні тому

      ስድብ ፈልገህ ነው??

  • @KibreabTilahun
    @KibreabTilahun 2 дні тому

  • @aghsepda
    @aghsepda 2 дні тому

    To me Garth Southgate is not an appropriate coach despite his personal qualities.

  • @sefinehdilu4069
    @sefinehdilu4069 2 дні тому

    🐐

  • @kamikaze_Granny
    @kamikaze_Granny 2 дні тому

    Riccardo Calafiori!! Alexo what a program. Detailed and well-researched as always. I see him as a huge asset for any elite club. Can easily cover both the LB and LCB positions effortlessly and will fit in like a glove in the John Stones role.

  • @efremtamirat1288
    @efremtamirat1288 2 дні тому

    Yes yes

  • @lulamesele3578
    @lulamesele3578 2 дні тому

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @DEREJETeshome-er6fw
    @DEREJETeshome-er6fw 2 дні тому

    ሰላም አላዛር በጣም አድናቂክ ነኝ.....ክርስትያን ቪየሪ 2006 ላይ አልነበረም